7 lines
391 B
Markdown
7 lines
391 B
Markdown
|
# ኢዮራም
|
||
|
|
||
|
ኢዮራም የእስራኤል ንጉሥና የአክዓብና የኤልዛቤል ልጅ ነበር።
|
||
|
|
||
|
* ኢዮራም የነገሠው ሌላው ኢዮራም የይሁዳ ንጉሥ በነበረበት ተመሳሳይ ጊዜ ነበር።
|
||
|
* ኢዮራም ጣዖቶችን ያመልክ የነበረና እስራኤልን ወደ ኀጢአት የመራ ክፉ ንጉሥ ነበር።
|