# ኢዮራም ኢዮራም የእስራኤል ንጉሥና የአክዓብና የኤልዛቤል ልጅ ነበር። * ኢዮራም የነገሠው ሌላው ኢዮራም የይሁዳ ንጉሥ በነበረበት ተመሳሳይ ጊዜ ነበር። * ኢዮራም ጣዖቶችን ያመልክ የነበረና እስራኤልን ወደ ኀጢአት የመራ ክፉ ንጉሥ ነበር።