am_tw/bible/names/joab.md

9 lines
917 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ኢዮአብ
ኢዮአብ በአገዛዝ ዘመኑ ሁሉ የንጉሥ ዳዊት ሁነኛ የጦር መሪ ነበር።
* ዳዊት ንጉሥ ከመሆኑ በፊት እንኳ ኢዮአብ ታማኝ የዳዊት ተከታይ ነበር።
* ዳዊት ንጉሥ ሆኖ እስራኤልን በሚገዛበት ዘመን ኢዮአብ የንጉሥ ዳዊት ጦር አዛዥ ሆኖአል።
* የኢዮአብ እናት ከንጉሥ ዳዊት እኅቶች አንዷ የነበረችው ጽሩያ ነበረች። ስለዚህ ኢዮአብ የዳዊት እኅት ልጅ ነበር ማለት ነው።
* ንጉሥነቱን ለመውሰድ በመሞከር የዳዊት ልጅ አቤሴሎም በከዳው ጊዜ፣ ንጉሡን ለመታደግ ኢዮአብ አቤሴሎምን ገደለ። ኢዮአብ በጣም ጨካኝ ጦረኛ ስለነበር ብዙ የእስራኤል ጠላት የነበሩ ሰዎችን ገድሏል።