10 lines
1.2 KiB
Markdown
10 lines
1.2 KiB
Markdown
|
# ዮቶር፣ ራጉኤል
|
||
|
|
||
|
ዮቶር እና ራጉኤል የተሰኙት ስሞች የሚያመለክቱት የሙሴን ሚስት የሴፎራን አባት ነው። ራጉኤል የጎሳው ስም ሊሆን ይችላል።
|
||
|
|
||
|
* ሙሴ በምድያም ምድር እረኛ በነበረ ጊዜ ራጉኤል የሚሉት ምድያማዊ ልጅ አገባ። ይኸ ሰው ወደኋላ፣ “የምድያም ካህን ዮቶር” ተብሎ ተጠርቷል።
|
||
|
* አንድ ቀን ሙሴ በጎች በመጠበቅ ላይ እያለ በሚነድ ቁጥቋጦ ውስጥ ሆኖ እግዚአብሔር ተናገረው።
|
||
|
* እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ከግብፅ ካወጣ ጥቂት ጊዜ በኋላ የሕዝቡን ጉዳይ መዳኘትን በተመለከተ ጠቃሚ ምክር ሊሰጠው ዮቶር ምድረበዳ ውስጥ ወደነበረው ሙሴ መጣ።
|
||
|
* እግዚአብሔር በግብፅ ስላደረጋቸው ተአምራት ዮቶር ሲሰማ በእግዚአብሔር አመነ።
|
||
|
* ብሉይ ኪዳን ውስጥ ራጉኤል በመባል የሚታወቁ ጥቂት ሰዎች አሉ፤ ከእነርሱ አንዱ ከኤሳው ልጆች አንዱ ነው።
|