8 lines
1017 B
Markdown
8 lines
1017 B
Markdown
|
# ኢቆንዮን
|
||
|
|
||
|
ኤቄንዮን ደቡብ ማዕከላዊ እስያ ውስጥ (አሁን ቱርክ ያለችበት) የምትገኝ ከተማ ነበረች።
|
||
|
|
||
|
* አቆንዮን የነበረችው የዘመኑ ኮንያ ከተማ አሁን ያለችበት ቦታ ላይ ነበር።
|
||
|
* በመጀመሪያው ሐዋርያው ጉዞአቸው በአንጾኪያ ለነበሩ አሕዛብ የተዋጣለት አገልግሎት ከሰጡ በኋላ ጳውሎስና በርናባስ በአይሁድ ከአንጾኪያ አካባቢ ሲባረሩ የሄዱት ወደ ኢቆንዮን ነበር።
|
||
|
* በኢቆንዮን የነበሩ አይሁድና አሕዛብ ጳውሎስንና አብረውት ያሉትን በድንጋይ ለመውገር ባሰቡ ጊዜ በአቅራቢያው ወዳለችው ልስጥራ ከተማ ሸሹ። ከዚያም የኢቆንዮንና የአንጾኪያ ሰዎች ወደ ልስጥራ መጥተው ጳውሎስን በድንጋይ እንዲወግሩ እዚያ የነበሩ ሰዎችን አንሣሡ።
|