7 lines
395 B
Markdown
7 lines
395 B
Markdown
|
# ገሊላ፣ ገሊላዊ
|
||
|
|
||
|
ገሊላ ከሰማርያ እንኳ በጣም ርቆ ሰሜናዊ የእስራኤል ጫፍ አካባቢ ነበረች።
|
||
|
|
||
|
* ገሊላ በምሥራቅ በኩል፣ “የገሊላ ባሕር” ከሚባለው ትልቅ ሐይቅ ጋር ትዋሰናለች።
|
||
|
* ኢየሱስ ያደገውና የኖረው ገሊላ ውስጥ በነበረችው ናዝሬት ነበር።
|