8 lines
495 B
Markdown
8 lines
495 B
Markdown
|
# ሄኖክ
|
||
|
|
||
|
ሄኖክ የሁለት የብሉይ ኪዳን ሰዎች ስም ነው።
|
||
|
|
||
|
* የመጀመሪያው ሄኖድ ከሴት የተወለደው ነው። እርሱ የኖኅ አያት አባት ነበር።
|
||
|
* ይኸኛው ሄኖክ ከእግዚአብሔር ጋር የጠበቀ ኅብረት ነበረውል 365 ዓመት እንደ ኖረ በሕይወት እያለ እግዚአብሔር ወደ ሰማይ ወሰደው።
|
||
|
* ሌላው ሄኖክ የተባለው የቃየን ልጅ ነበር።
|