# ሄኖክ ሄኖክ የሁለት የብሉይ ኪዳን ሰዎች ስም ነው። * የመጀመሪያው ሄኖድ ከሴት የተወለደው ነው። እርሱ የኖኅ አያት አባት ነበር። * ይኸኛው ሄኖክ ከእግዚአብሔር ጋር የጠበቀ ኅብረት ነበረውል 365 ዓመት እንደ ኖረ በሕይወት እያለ እግዚአብሔር ወደ ሰማይ ወሰደው። * ሌላው ሄኖክ የተባለው የቃየን ልጅ ነበር።