7 lines
384 B
Markdown
7 lines
384 B
Markdown
|
# ኤላም
|
||
|
|
||
|
ኤላም የሴም ልጅ፣ የኖኅ የልጅ ልጅ ነው።
|
||
|
|
||
|
* የኤላም ዘሮች ኤላማውያን ይባሉ ነበር፤ የሚኖሩትም “አላም” በሚባል አካባቢ ነበር።
|
||
|
* ኤላም የነበረበት አካባቢ በአሁኑ ጊዜ ምዕራብ ኢራን በሆነው ከጤግሮስ ወንዝ ደቡብ ምሥራቅ ነበር።
|