7 lines
645 B
Markdown
7 lines
645 B
Markdown
|
# ዳርዮስ
|
||
|
|
||
|
ዳርዮስ የበርካታ የፋርስ ነገሥታት ስም ነው። “ዳርዮስ” የማንነት መገለጫ እንጂ መጠሪያ ስም አይደለም።
|
||
|
|
||
|
* ሜዶናዊው ዳርዮስ” ነቢዩ ዳንኤል እግዚአብሔርን በማምለኩ እንደ ቅጣት የአንበሶች ጉድጓድ ውስጥ እንዲጣል በማድረጉ ተታልሎ ነበር።
|
||
|
* “የፋርስ ንጉሥ ዳርዮስ” በዕዝራና በነህምያ ዘመን በኢየሩሳሌም የነበረው ቤተ መቅደስ እንደ ገና እንዲሠራ ሁኔታዎችን በማመቻቸት ረድቶ ነበር።
|