# ዳርዮስ ዳርዮስ የበርካታ የፋርስ ነገሥታት ስም ነው። “ዳርዮስ” የማንነት መገለጫ እንጂ መጠሪያ ስም አይደለም። * ሜዶናዊው ዳርዮስ” ነቢዩ ዳንኤል እግዚአብሔርን በማምለኩ እንደ ቅጣት የአንበሶች ጉድጓድ ውስጥ እንዲጣል በማድረጉ ተታልሎ ነበር። * “የፋርስ ንጉሥ ዳርዮስ” በዕዝራና በነህምያ ዘመን በኢየሩሳሌም የነበረው ቤተ መቅደስ እንደ ገና እንዲሠራ ሁኔታዎችን በማመቻቸት ረድቶ ነበር።