9 lines
869 B
Markdown
9 lines
869 B
Markdown
|
# ቆጵሮስ
|
||
|
|
||
|
ቆጵሮስ ከዘመኑ ቱርክ በስተ ደቡብ 64 ኪሎ ሜትር ላይ ትገኝ የነበረች ሜዲትራንያን ባሕር ላይ ያለች ደሴት ናት።
|
||
|
|
||
|
* በርናባስ የቆጵሮስ ሰው ነበር፤ የእኅቱ ልጅ ዮሐንስ ማርቆስም ከዚያው የመጣ ሊሆን ይችላል።
|
||
|
* በመጀመሪያው ሐዋርያው ጉዞአቸው ጅማሬ ላይ ጳውሎስና በርናባስ በቆጵሮስ ደሴት ሰብከው ነበር። በዚያ ጉዞ እነርሱን ለመርዳት ዮሐንስ ማርቆስ ወደ እነርሱ መጣ።
|
||
|
* በኋላ ላይ በርናባስና ማርቆስ እንደ ገና ወደ ቆጵሮስ መጥተው ነበር።
|
||
|
* ብሉይ ኪዳን ውስጥ ቆጵሮስ የቆጵሮስ ዛፍ በብዛት ይገኝበት የነበረ ቦታ መሆኑ ተጠቅሷል።
|