am_tw/bible/names/ashkelon.md

8 lines
765 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# አስቀሎና
በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን አስቀሎና ሜድትራንያን ባሕር ዳርቻ የምትገኝ ዋና የፍልስጥኤማውያን ከተማ ነበርች። ዛሬም እስራኤል ውስጥ ትገኛለች።
* ከአሽዶድ፥ ከአቃሮን፥ ከጋት እና ጋዛ ጋር አስቀሎና ከአምስቱ ጠቃሚ የፍልስጥኤማውያን ከተሞች አንዷ ነበረች
* ምንም እንኳ የይሁድ መንግሥት ተራራማውን አገሩን መያዝ ቢችልም፥ እስራኤላውያን ሙሉ በሙሉ የአስቀሎናን ሰዎች ድል አላደረጉም
* አስቀሎና በመቶ ለሚቆጠሩ ዓመታቶች በፍልስጥኤማውያን እንደተያዘች ቆየች።