አስቀሎና
በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን አስቀሎና ሜድትራንያን ባሕር ዳርቻ የምትገኝ ዋና የፍልስጥኤማውያን ከተማ ነበርች። ዛሬም እስራኤል ውስጥ ትገኛለች።
- ከአሽዶድ፥ ከአቃሮን፥ ከጋት እና ጋዛ ጋር አስቀሎና ከአምስቱ ጠቃሚ የፍልስጥኤማውያን ከተሞች አንዷ ነበረች
- ምንም እንኳ የይሁድ መንግሥት ተራራማውን አገሩን መያዝ ቢችልም፥ እስራኤላውያን ሙሉ በሙሉ የአስቀሎናን ሰዎች ድል አላደረጉም
- አስቀሎና በመቶ ለሚቆጠሩ ዓመታቶች በፍልስጥኤማውያን እንደተያዘች ቆየች።