8 lines
722 B
Markdown
8 lines
722 B
Markdown
|
# አጽሎስ
|
||
|
|
||
|
አጽሎስ ግሪክ ዉስጥ ከነበረው እስክንድሪያ የመጣ ስለ እየሱስ ለሰወች ለማስተማር ልዩ ችሎታ የነበረው አይሁዳዊ ነበር።
|
||
|
|
||
|
* አጽሎስ የአይሁድ ቅዱሳት መጽሕፍትን በሚገባ የተማረና የንግግር ችሎታ ያለው ሰው ነበር፤
|
||
|
* አቂላና ጽርስቅላ የተባሉት ሁለት ክርስቲያኖች በኤፌሶን በሚገባ ተማረ
|
||
|
* እንደ ሌሎች ወንጌላዊያንና መምህራን ሁሉ እርሱና አጽሎስም ሰዎች በክርስቶስ እንዲያምኑ ለመርዳት አሰሩ እንደ ነበር ጻውሎስ አጠንክሮ ተናግሮአል።
|