# አጽሎስ አጽሎስ ግሪክ ዉስጥ ከነበረው እስክንድሪያ የመጣ ስለ እየሱስ ለሰወች ለማስተማር ልዩ ችሎታ የነበረው አይሁዳዊ ነበር። * አጽሎስ የአይሁድ ቅዱሳት መጽሕፍትን በሚገባ የተማረና የንግግር ችሎታ ያለው ሰው ነበር፤ * አቂላና ጽርስቅላ የተባሉት ሁለት ክርስቲያኖች በኤፌሶን በሚገባ ተማረ * እንደ ሌሎች ወንጌላዊያንና መምህራን ሁሉ እርሱና አጽሎስም ሰዎች በክርስቶስ እንዲያምኑ ለመርዳት አሰሩ እንደ ነበር ጻውሎስ አጠንክሮ ተናግሮአል።