am_tw/bible/names/ahaziah.md

7 lines
809 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# አካዝያስ
አካዝያስ የሁለት ንጉሦች ስም ነው፤አንደኛው የእስራኤል መንግሥት ስገዛ ሌላው የይሁዳን መንግሥት ገዛ።
* የይሁዳ ንጉሥ አካዝያስ የንጉሥ አዩራም ልጅ ነበር። ለአንድ ዓመት 841 ዓቅክ ሥልጣን ላይ ከቆየ በኃላ ኢዩ ገደለው። በኋላ ላይ የአካዝያስ ታናሽ ልጁ ኢዮአስ የንጉሥነቱን ቦታ ያዘ።
* የእስራኤል ንጉሥ አካዝያስ የንጉሥ አክዓብ ልጅ ነበር። ለሁለት ዓመት ሥልጣን ላይ ቆየ (850-49 ዓቅክ)። ከቤተ መንግሥቱ ሰገነት ሲወድቅ በደረሰበት ጉዳት የተነሣ ሞተ በእርሱ ቦታ ወንድሙ አዮራም ነገሠ።