8 lines
592 B
Markdown
8 lines
592 B
Markdown
|
# አሮን
|
||
|
|
||
|
አሮን የሙሴ ታላቅ ወንድም ነበር። የእስራኤል ሕዝብ የመጀመሪያ ሊቀ ካህን እንዲሆን እግዚአብሔር አሮንን መረጠ።
|
||
|
|
||
|
* እስራኤልን እንዲለቅ ለፈርዖን እንደገና ሙሴን የረዳው አሮን ነው።
|
||
|
* እስራኤል በምድረበዳ በሚጓዙበት ጊዜ የሚያመልኩት ጣዖት ለሕዝቡ በመሥራት አሮን ኀጢአት አደረገ።
|
||
|
* ለእስራኤል ሕዝብ ካህናት እንዲሆኑ እግዚአብሔር አሮንና ልጆቹን ሾመ።
|