am_tw/bible/kt/worship.md

9 lines
731 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ማምለክ፣ መስገድ
“ማምለክ፣ መስገድ” እግዚአብሔርን ማክበር፣ ማመስገንና ለእርሱ መታዘዝ ማለት ነው።
* ቃል በቃል ከተወሰደ፣ “በጣም ማጎንበስ” ወይም፣ በትሕትና እርሱን ለማክበር እፊቱ መደፋት ማለት ነው።
* እርሱን በማመስገንና በመታዘዝ እርሱን ስናገለግልና ስናከብር እግዚአብሔርን ማክበራችን ነው።
* እስራኤላውያን እግዚአብሔርን ሲያመልኩ አብዛኛውን ጊዜ መሠዊያው ላይ መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር።
* አንዳንዶች ሐሰተኛ አማልክት ያመልካሉ።