am_tw/bible/kt/thetwelve.md

8 lines
929 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# አሥራ ሁለቱ፣ አሥራ አንዱ
“አሥራ ሁለቱ” የቅርብ ደቀ መዛሙርቱ ወይም ሐዋርያቱ እንደሆኑ ኢየሱስ የመረጣቸው አሥራ ሁለት ሰዎች ናቸው። ይሁዳ ራሱን ከገደለ በኋላ፣ “አሥራ አንዱ ቀሩ።
* ኢየሱስ ሌሎች ብዙ ደቀ መዛሙርትም ነበሩት፤ “አሥራ ሁለቱ” ግን በሦስት ዓመት ተኩል አገልግሎቱ እስከ መጨረሻው የተከተሉት ናቸው።
* የእነዚህ አሥራ ሁለት ደቀ መዛሙርት ስም ማቴዎስ 10፣ ማርቆስ 3 እና ሉቃስ 6 ላይ ተዘርዝሮአል።
* ኢየሱስ ወደ ሰማይ ከተመለሰ በኋላ “አሥራ አንዱ” የይሁዳን ቦታ እንዲይዝ ማትያስ የተባለ ደቀ መዝሙር መረጡ። ከዚያም እንደ ገና፣ “አሥራ ሁለቱ” ተባሉ።