am_tw/bible/kt/righthand.md

10 lines
1.2 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ቀኝ እጅ
“ቀኝ እጅ” የሚለው ምሳሌያዊ አነጋገር፣ በአንድ መሪ፣ ወይም ሥልጣን ባለው ሰው ቀኝ ያለውን የክብር ቦታ ያመለክታል።
* ቀኝ እጅ” የሚለው ምሳሌያዊ አነጋገር፣ በአንድ መሪ፣ ወይም ሥልጣን ባለው ሰው ቀኝ ያለውን የክብር ቦታ ያመለክታል።
* ቀኝ እጅ የኀይል፣ የሥልጣንና የብርታት ምሳሌ በመሆም ጥቅም ላይ ይውላል።
* የአማኞች አካል ራስ እንደ መሆኑና ፍጥረትን ሁሉ የሚቆጣጠር እርሱ እንደ መሆኑ መጠን ኢየሱስ በእግዚአብሔር “ቀኝ እጅ” በኩል መቀመጡን መጽሐፍ ቅዱስ ያመለክታል።
* በረከት በሚቀበል ሰው ራስ ላይ ቀኝ እጅ ማድረግ ያ ሰው ያለውን ልዩ የክብር ቦታ ያመለክታል (ለምሳሌ እስራኤል የዮሴፍ ልጅ ኤፍሬምን ስባርክ እንደ ታየው)።
* በአንድ ሰው “ቀኝ እጅ በኩል ማገልገል” አገልግሎቱ ለዚያ ሰው በጣም ጠቃሚና ተፈላጊ መሆኑን ያመለክታል።