8 lines
1003 B
Markdown
8 lines
1003 B
Markdown
|
# ተስፋ
|
||
|
|
||
|
ተስፋ አንድ መልካም ነገር ይሆናል ብሎ መጠበቅና የተሻለ ነገር እንደሚመጣ መጠባበቅ ማለት ነው።
|
||
|
ብዙውን ጊዜ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት “ተስፋ” እግዚአብሔር ለሕዝቡ ቃል የገባውን እንደሚቀበሉ እርግጠኛ ሆ መጠበቅን ነው የሚያመለክተው። ይሁን እንጂ፣ አንድን ነገር እርግጠኛ ሆኖ ወይም በልበ ሙሉነት መጠበቅን የሚያመለክት በመሆኑ ULB በተሰኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጕም አብዛኛውን ጊዜ፣ “እምነት” ወይም፣ “ድፍረት” ተብሎ ተተርጕሞአል።
|
||
|
|
||
|
* አንድን ነገር፣ “ተስፋ ማድረግ” ያን ነገር ለማግኘት መፈለግ ወይም ያ ነገር እንዲሆን መመኘት ነው።
|
||
|
* “ተስፋ ማጣት” መልካም ነገር ይሆናል ብሎ አለመጠባበቅ ማለት ነው።
|