am_tq/rev/18/09.md

770 B

ነገሥታትና የምድር ነጋዴዎች የባቢሎንን ፍርድ ባዩ ጊዜ ምላሻቸው ምን ሆነ?

ነገሥታትና የምድር ነጋዴዎች የባቢሎንን ፍርድ ባዩ ጊዜ ስለ እርስዋ ዋይ ዋይ እያሉ አለቀሱ [18:9]

ባቢሎን በሚፈረድባት ጊዜ ነገሥታት፣ ነጋዴዎችና የመርከብ ነጂዎች ከእርስዋ ርቀው የሚቆሙት ለምንድነው?

ሥቃይዋን ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ቆሙ [18:9]

ባቢሎን በሚፈረድባት ጊዜ ነገሥታት፣ ነጋዴዎችና የመርከብ ነጂዎች ከእርስዋ ርቀው የሚቆሙት ለምን ነበር?

ሥቃይዋን ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ቆሙ [18:10]