am_tq/rev/18/09.md

12 lines
770 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ነገሥታትና የምድር ነጋዴዎች የባቢሎንን ፍርድ ባዩ ጊዜ ምላሻቸው ምን ሆነ?
ነገሥታትና የምድር ነጋዴዎች የባቢሎንን ፍርድ ባዩ ጊዜ ስለ እርስዋ ዋይ ዋይ እያሉ አለቀሱ [18:9]
# ባቢሎን በሚፈረድባት ጊዜ ነገሥታት፣ ነጋዴዎችና የመርከብ ነጂዎች ከእርስዋ ርቀው የሚቆሙት ለምንድነው?
ሥቃይዋን ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ቆሙ [18:9]
# ባቢሎን በሚፈረድባት ጊዜ ነገሥታት፣ ነጋዴዎችና የመርከብ ነጂዎች ከእርስዋ ርቀው የሚቆሙት ለምን ነበር?
ሥቃይዋን ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ቆሙ [18:10]