am_tq/rev/14/14.md

8 lines
354 B
Markdown

# ዮሐንስ፣ በደመና ላይ ተቀምጦ ያየው ማንን ነበር?
ዮሐንስ አንድ የሰውን ልጅ የሚመስል በደመና ላይ ተቀምጦ አየ [14:14]
# ያ በደመና ላይ የተቀመጠው ምን አደረገ?
በደመና ላይ የተቀመጠው ምድርን ለማጨድ ማጭዱን ጣለው [14:16]