# ዮሐንስ፣ በደመና ላይ ተቀምጦ ያየው ማንን ነበር? ዮሐንስ አንድ የሰውን ልጅ የሚመስል በደመና ላይ ተቀምጦ አየ [14:14] # ያ በደመና ላይ የተቀመጠው ምን አደረገ? በደመና ላይ የተቀመጠው ምድርን ለማጨድ ማጭዱን ጣለው [14:16]