am_tq/rev/12/11.md

367 B

ወንድሞች ዘንዶውን ያሸነፉት እንዴት ነበር?

ወንድሞች ዘንዶውን ያሸነፉት በበጉ ደምና በምስክርነታቸው ቃል ነበር [12:11]

ዘንዶው የሚያውቀው ምን ያህል ጊዜ እንዳለው ነው?

ዘንዶው የሚያውቀው ጥቂት ጊዜ ብቻ እንዳለው ነው [12:12]