# ወንድሞች ዘንዶውን ያሸነፉት እንዴት ነበር? ወንድሞች ዘንዶውን ያሸነፉት በበጉ ደምና በምስክርነታቸው ቃል ነበር [12:11] # ዘንዶው የሚያውቀው ምን ያህል ጊዜ እንዳለው ነው? ዘንዶው የሚያውቀው ጥቂት ጊዜ ብቻ እንዳለው ነው [12:12]