am_tq/rev/08/01.md

427 B

በሰማይ ዝምታ እንዲሆን ያደረገው ምንድነው?

በጉ ሰባተኛውን ማኅተም በከፈተ ጊዜ በሰማይ ዝምታ ሆኖ ነበር [8:1]

በእግዚአብሔር ፊት ቆመው ለነበሩት ለሰባቱ መላእክት ምን ተሰጣቸው?

በእግዚአብሔር ፊት ቆመው ለነበሩት ለሰባቱ መላእክት ሰባት መለከት ተሰጣቸው [8:2]