# በሰማይ ዝምታ እንዲሆን ያደረገው ምንድነው? በጉ ሰባተኛውን ማኅተም በከፈተ ጊዜ በሰማይ ዝምታ ሆኖ ነበር [8:1] # በእግዚአብሔር ፊት ቆመው ለነበሩት ለሰባቱ መላእክት ምን ተሰጣቸው? በእግዚአብሔር ፊት ቆመው ለነበሩት ለሰባቱ መላእክት ሰባት መለከት ተሰጣቸው [8:2]