am_tq/psa/112/06.md

274 B

ጸሐፊው ነገሮች መልካም ይሆኑለታል በማለት የተናገረለት ለማን ነው?

ቸር የሆነ ሰው የሚያበድርም ጉዳዮቹን በታማኝነት የሚፈጽም ነገሮቹ መልካም ይሆኑለታል፡፡ [112፡5-6]