# ጸሐፊው ነገሮች መልካም ይሆኑለታል በማለት የተናገረለት ለማን ነው? ቸር የሆነ ሰው የሚያበድርም ጉዳዮቹን በታማኝነት የሚፈጽም ነገሮቹ መልካም ይሆኑለታል፡፡ [112፡5-6]