am_tq/ezk/13/17.md

543 B

ከገዛ ራሳቸው ልብ ትንቢት በሚናገሩ በሕዝቡ ሴቶች ልጆች "የሰው ልጅ" እንዲያደርግ የተነገረው ምን ነበር?

"የሰው ልጅ" በእነርሱ ላይ ትንቢት እንዲናገር ተነገረው

ሴቶቹ የሠሩት የአስማት አሸንክታብና መሸፈኛ ጥቅም ላይ የሚውለው ምን ለማድረግ ነበር?

ሴቶቹ የሠሩት የአስማት አሸንክታብና መሸፈኛው ሰዎችን ለማጥመድ ይጠቀሙበት ነበር