# ከገዛ ራሳቸው ልብ ትንቢት በሚናገሩ በሕዝቡ ሴቶች ልጆች "የሰው ልጅ" እንዲያደርግ የተነገረው ምን ነበር? "የሰው ልጅ" በእነርሱ ላይ ትንቢት እንዲናገር ተነገረው # ሴቶቹ የሠሩት የአስማት አሸንክታብና መሸፈኛ ጥቅም ላይ የሚውለው ምን ለማድረግ ነበር? ሴቶቹ የሠሩት የአስማት አሸንክታብና መሸፈኛው ሰዎችን ለማጥመድ ይጠቀሙበት ነበር