am_tq/1ki/07/07.md

4 lines
232 B
Markdown

# ሰለሞን ዳኝነት የሚሰጥበት አዳራሽ በምን ተሸፍኖ ነበር?
የሰለሞን የዳኝነት መስጫ አዳራሽ ከወለሉ እስከ ጣሪያው ድረስ በዝግባ ተሸፍኖ ነበር