am_tq/1ki/07/07.md

232 B

ሰለሞን ዳኝነት የሚሰጥበት አዳራሽ በምን ተሸፍኖ ነበር?

የሰለሞን የዳኝነት መስጫ አዳራሽ ከወለሉ እስከ ጣሪያው ድረስ በዝግባ ተሸፍኖ ነበር