am_tq/zep/03/12.md

4 lines
236 B
Markdown

# ከዚህ በኋላ የእስራኤል ቅሬታዎች እንዴት ይለወጣሉ?
የእስራኤል ቅሬታዎች ከዚያ በኋላ የፍትሕ መጓደል አይፈጽሙም እንዲሁም ውሸት አይናገሩም።