am_tq/zep/03/12.md

236 B

ከዚህ በኋላ የእስራኤል ቅሬታዎች እንዴት ይለወጣሉ?

የእስራኤል ቅሬታዎች ከዚያ በኋላ የፍትሕ መጓደል አይፈጽሙም እንዲሁም ውሸት አይናገሩም።