am_tq/sng/07/02.md

276 B

ሰሎሞን የውዱን እምብርት እና ሆድ እንዴት ገለጸ?

ሰሎሞን የውዱን እምብርት የወይን ጠጅ እንደማይጎልበት ጽዋ ሆዷንም በአበባ እንደ ታጠረ የስንዴ ክምር ነው ብሎ ገለጸ።