am_tq/sng/07/02.md

4 lines
276 B
Markdown

# ሰሎሞን የውዱን እምብርት እና ሆድ እንዴት ገለጸ?
ሰሎሞን የውዱን እምብርት የወይን ጠጅ እንደማይጎልበት ጽዋ ሆዷንም በአበባ እንደ ታጠረ የስንዴ ክምር ነው ብሎ ገለጸ።