am_tq/rom/06/15.md

461 B

እራሱን ለኃጢያት ባሪያ ለሚያደርግ ሰው መጨረሻ ውጤቱ ምን ይሆናል?

እራሱን ለኃጢያት ባሪያ ለሚያደርግ ሰው መጨረሻ ውጡቱ ሞት ነው። [6:16]

እራሱን ለእግዚአብሔር ባሪያ ለሚያደርግ ሰው መጨረሻ ውጤቱ ምን ይሆናል?

እራሱን ለኃጢያት ባሪያ ለሚያደርግ ሰው መጨረሻ ውጡቱ ጽድቅ ነው። [6:16]