# እራሱን ለኃጢያት ባሪያ ለሚያደርግ ሰው መጨረሻ ውጤቱ ምን ይሆናል? እራሱን ለኃጢያት ባሪያ ለሚያደርግ ሰው መጨረሻ ውጡቱ ሞት ነው። [6:16] # እራሱን ለእግዚአብሔር ባሪያ ለሚያደርግ ሰው መጨረሻ ውጤቱ ምን ይሆናል? እራሱን ለኃጢያት ባሪያ ለሚያደርግ ሰው መጨረሻ ውጡቱ ጽድቅ ነው። [6:16]