am_tq/rom/06/04.md

411 B

ክርስቶስ ከሙታን ስለተነሳ አማኞች ምን ያድርጉ?

አማኞች በአዲስ ህይወት ሊመላለሱ ይገባቸዋል። [6:4]

አማኞች ከክርስቶስ ጋር በጥምቀት አንድ የሚሆኑበት ሁለት መንገዶች ምን ምን ናቸው?

አማኞች ከክርስቶስ ጋር በሞቱ እና በትንሳኤው አንድ ይሆናሉ። [6:5]