# ክርስቶስ ከሙታን ስለተነሳ አማኞች ምን ያድርጉ? አማኞች በአዲስ ህይወት ሊመላለሱ ይገባቸዋል። [6:4] # አማኞች ከክርስቶስ ጋር በጥምቀት አንድ የሚሆኑበት ሁለት መንገዶች ምን ምን ናቸው? አማኞች ከክርስቶስ ጋር በሞቱ እና በትንሳኤው አንድ ይሆናሉ። [6:5]