am_tq/rev/12/05.md

12 lines
359 B
Markdown

# ወንዱ ልጅ ወደፊት የሚያደርገው ምንድነው?
ወንዱ ልጅ አሕዛብን ሁሉ በብረት በትር ይገዛል [12:5]
# ወንዱ ልጅ ወዴት ሄደ?
ወንዱ ልጅ ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ [12:5]
# ሴቲቱ ወዴት ሄደች?
ሴቲቱ ወደ በረሃ ሸሸች [12:6]