am_tq/rev/12/05.md

359 B

ወንዱ ልጅ ወደፊት የሚያደርገው ምንድነው?

ወንዱ ልጅ አሕዛብን ሁሉ በብረት በትር ይገዛል [12:5]

ወንዱ ልጅ ወዴት ሄደ?

ወንዱ ልጅ ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ [12:5]

ሴቲቱ ወዴት ሄደች?

ሴቲቱ ወደ በረሃ ሸሸች [12:6]