am_tq/rev/12/03.md

551 B

በሰማይ የታየው ሌላ ታላቅ ምልክት ምን ነበር?

ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶች፣ በራሱም ላይ ሰባት ዘውዶች የነበሩበት ታላቅ ቀይ ዘንዶ በሰማይ ታየ [12:3]

ዘንዶው በጅራቱ ያደረገው ምን ነበር?

ዘንዶው ከሰማይ ከዋክብት አንድ ሦስተኛውን ስቦ ወደ ምድር ጣላቸው [12:4]

ዘንዶው ለማድረግ ያሰበው ምን ነበር?

ዘንዶው የሴቲቱን ልጅ ለመዋጥ ፈለገ [12:4]