# በሰማይ የታየው ሌላ ታላቅ ምልክት ምን ነበር? ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶች፣ በራሱም ላይ ሰባት ዘውዶች የነበሩበት ታላቅ ቀይ ዘንዶ በሰማይ ታየ [12:3] # ዘንዶው በጅራቱ ያደረገው ምን ነበር? ዘንዶው ከሰማይ ከዋክብት አንድ ሦስተኛውን ስቦ ወደ ምድር ጣላቸው [12:4] # ዘንዶው ለማድረግ ያሰበው ምን ነበር? ዘንዶው የሴቲቱን ልጅ ለመዋጥ ፈለገ [12:4]