am_tq/rev/03/21.md

393 B

ድል ለሚያደርጉ ክርስቶስ ምን ተስፋ ሰጠ?

ድል የሚያደርጉ ከክርስቶስ ጋር በዙፋኑ ላይ ይቀመጣሉ [3:21]

ክርስቶስ፣ የመጽሐፉ አንባቢ ማንን ይስማ ይላል?

ክርስቶስ፣ መንፈስ ቅዱስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚናገረውን አንባቢው ይስማ ይላል [3:22]