am_tq/rev/03/21.md

8 lines
393 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ድል ለሚያደርጉ ክርስቶስ ምን ተስፋ ሰጠ?
ድል የሚያደርጉ ከክርስቶስ ጋር በዙፋኑ ላይ ይቀመጣሉ [3:21]
# ክርስቶስ፣ የመጽሐፉ አንባቢ ማንን ይስማ ይላል?
ክርስቶስ፣ መንፈስ ቅዱስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚናገረውን አንባቢው ይስማ ይላል [3:22]